Previous Next

የዝማሬና አምልኮ አገልግሎት

User Rating: 5 / 5

Star ActiveStar ActiveStar ActiveStar ActiveStar Active
 








“እግዚአብሔር መንፈስ ነው፥ የሚሰግዱለትም በመንፈስና በእውነት ሊሰግዱለት ያስፈልጋቸዋል።” ዮሐ
.4:24

 

ብቻውን እውነተኛ የሆነውን ሥሉስ-ቅዱስ አምላክ ማምለክ የቤተክርስቲያን ማዕከላዊ ጥሪ ነው፡፡ የቤተክርስቲያናችን የዝማሬና አምልኮ አገልግሎት በእግዚአብሄር ቃል መሰረትነት እንዲሁም ከተሃድሶ ዋነኛ አእማዶች ውስጥ መደምደሚያ የሆነውን “ክብር ለእግዚአብሄር ብቻ!” “Soli Deo Gloria!” የሚለውን መርህ መመሪያው በማድረግ በቤተክርስቲያን ውስጥ ያሉ የዝማሬ እና የአምልኮ አገልግሎቶች ለእግዚአብሄር ክብር ለሰውም ህይወት መረስረስ እና መታደስ በሚሆን መልኩ እንዲከወኑ የዝማሬ አገልግሎቶችን ያስተባብራል፣ ይመራል፡፡

ሕብረት አምባ

 

 

ለ50 ዓመታት የዘለቀ የእግዚአብሄርን መንግስት ወንጌል የማድረስ እና ያመኑትን ደቀመዛሙርት የማድረግ አገልግሎት

 

©2024 Hibret Amba Kalhiwot Church. All Rights Reserved.

Search